✞ አንቺ አንቺ ቤተልሔም ✞
አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት
በአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት (፪)
ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም
ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም
ጌታ ተወለደ ቤተልሔም
ከድንግል ማርያም ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም
የምስራቅ ነገሥታት ቤተልሔም
በከብቶቹ በረት ቤተልሔም
ተኝቶ ላገኙት ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እስራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም
የሚጠብቃቸው ቤተልሔም
ከአንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም
እንደ ነገራቸው ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቅዱሳን መላእክት ቤተልሔም
ያሸበሸቡልሽ ቤተልሔም
ስብሐት ለእግዚአብሔር ቤተልሔም
ብለው ዘመሩልሽ ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አንቺ ቤተልሔም ቤተልሔም
እንዴት ታድለሻል ቤተልሔም
እዮር እና ራማ ቤተልሔም
ኤረርን መስለሻል ቤተልሔም
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት
በአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት (፪)
ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም
ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም
ጌታ ተወለደ ቤተልሔም
ከድንግል ማርያም ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም
የምስራቅ ነገሥታት ቤተልሔም
በከብቶቹ በረት ቤተልሔም
ተኝቶ ላገኙት ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እስራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም
የሚጠብቃቸው ቤተልሔም
ከአንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም
እንደ ነገራቸው ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቅዱሳን መላእክት ቤተልሔም
ያሸበሸቡልሽ ቤተልሔም
ስብሐት ለእግዚአብሔር ቤተልሔም
ብለው ዘመሩልሽ ቤተልሔም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አንቺ ቤተልሔም ቤተልሔም
እንዴት ታድለሻል ቤተልሔም
እዮር እና ራማ ቤተልሔም
ኤረርን መስለሻል ቤተልሔም
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥