በአማራ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 እንደሚቀጥል ተገለጸ፣ እስከ ሐምሌ ወር መጨረሻ ትምህርት ይሰጣል ተብሏል!
በአማራ ክልል ለተያዘው የትምህርት ዘመን እስከ የካቲት 30 የተማሪዎች ምዝገባ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።በአማራ ክልል በዚህ ዓመት ይመዘገባሉ ተብሎ ታቅዶ ከነበረው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ በትምህርት ላይ ያሉት 2 ነጥብ 3 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ መኾናቸውንም የገለጸው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከተመዘገቡት ተማሪዎች ውስጥም ከ400 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ተቋማቱ አለመምጣታቸውንም ጠቁሟል።በክልሉ ያሉ ትምህርት ቤቶች በግብዓት፣ በሂደት እና በውጤት ተመዝነው 13 ነጥብ 4 በመቶዎቹ ብቻ ደረጃቸውን ያሟሉ ናቸው ተብሏል፤ ከግብዓት አንጻር አሁንም በክልሉ የዳስ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ተገልጿል።
Via AS
@YeneTube @FikerAssefa