የጤና ወግ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በተደረገ የገንዘብ ማሰባሰብ ባገኘው ድጋፍ ሐዋሣ ለሚገኘው ብራይት ኦቲዝም ሴንተር 10 የሚሆኑ ኦቲዝም ላለባቸው ህፃናት መርጃ የሚሆኑ የጆሮ ማዳመጫዎችን አበርክቷል።
ይህ 3ኛ ዙር ልገሣችን ሲሆን፣ እውን እንዲሆን ላደረጉት አስተዋጽዖ እናመሰግናለን። 💛
ይህ 3ኛ ዙር ልገሣችን ሲሆን፣ እውን እንዲሆን ላደረጉት አስተዋጽዖ እናመሰግናለን። 💛