13 Feb, 21:56
የተፈታሁበት ታላቅ ስምህ ይንገስየዳንኩበት ስምህ ኢየሱስ ይቀደስሥልጣን ያገኝሁበት ኃይልን የያዘው ስምህይባረክ ለዘላለም አሜን ብሩክ ይሁን