በፍቅረኛ አልያም በሚስት አማካኝነት በወንዶች ላይ በሚፈጸም ጥቃት ብሪታንያ ቀዳሚዋ ናት ተባለ
በዓለማችን ከሰባት ወንዶች አንዱ በህይወት ዘመኑ የቤት ውስጥ ጥቃት በፍቅረኛው አልያም በሚስቱ ቢያስ አንድ ጊዜ ይፈጸምበታል፡፡
የጥቃት መጠኑ በብሪታንያ እና አሜሪካ ከፍተኛ የሚባል ሲሆን ከሶስት ወንዶች መካከል አንዱ ለቤት ውስጥ ጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡
Via አል አይን
#ዳጉ_ጆርናል