"የምናደንቃት ታላቅ አርቲስታችን #ሐመልማል_አባተ_ገዳ መኖሪያ ቤቷን እንድንጠቀምበት ሰጥታናለች።
በማስተማር፣ የሰውን ሰብዕና በመቅረፅ ትልቅ ቦታ የምንሰጣቸው ከያንያን ከዚያ አልፈው ደግሞ ካላቸው ጥሪት ማካፈላቸው እጅግ ተምሳሌነት ያለው ተግባር ነው።
ክበሪልን እህታችን ሐመልማል።
እጅግ እናመሰግናለን።"
Via Takele Uma Banti
@zena24now
በማስተማር፣ የሰውን ሰብዕና በመቅረፅ ትልቅ ቦታ የምንሰጣቸው ከያንያን ከዚያ አልፈው ደግሞ ካላቸው ጥሪት ማካፈላቸው እጅግ ተምሳሌነት ያለው ተግባር ነው።
ክበሪልን እህታችን ሐመልማል።
እጅግ እናመሰግናለን።"
Via Takele Uma Banti
@zena24now