በስዊዘርላንድ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 282 ሲደርስ የቫይረሱ ተጠቂዎች ደግሞ 14,336 መድረሱን የስዊዘርላንድ የጤና ኤጀንሲ ሪፖርት አድርጓል።
በአውሮጳ የኮሮና ቫይረስ ክፉኛ ከጎዳቸው ሀገራት ተርታ ስዊዘርላንድ በ6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ከአንድ እስከ አምስት ባለው ዝርዝር እንደ ቅደም ተከተላቸው ጣልያን፣ስፔን፣ጀርመን፣ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ተቀምጠዋል።
@zena24now