💞ፍቅር ያሸንፋል💕
ክፍል ስድስት (6)
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር
ካሌብዬ ከሰውየው ጋር ሲያየኝ በጣም ተናዶ ጥሎኝ መሄዱ ይበልጥ አስደነገጠኝ እኔ እንኳን ከሱ ሌላ ወንድ የማማግጥበት እና ስለክብሬ እንኳ የማስብ ሴት አይደለሁም እናም ለምን ጠረጠረኝ? ብቻ ተከትዬው ቤት ገባን ከዛ ላረጋጋው ፈልጌ ካሌብዬ አልኩት እሱም ብስጭቱ ሳይለቀው አትጥሪኝ አይነት አስተያየት አየኝ ይሄኔ መታገስ አቃተኝ ምን ሆነሃል እኔኮ ቤተሰቤንና ያደኩበትን ቀዬ ትቼ የመጣሁት አንተን ብዬ ነው ሂጃቤን ፈትቼ ፀጉሬን እያሳየው ማንነቴን አርክሼ በማላውቀው ማህበረሰብ ውስጥ የምሰራው ላንተ ስል ነው ይግባህ እንጂ እኔኮ ያለምንም እቅድ ድንግልናዬን ያስረከብኩህ ካንተ ውጪ ባዶ መሆኔን እንድታውቅ ነው ለምን አትረዳኝም ለምን ትጠራጠረኛለክ...
እያልኩ እንባ እየተናነቀኝ በጩኸት ተናገርኩ ካሌብዬ ስሜቱ እንደተረበሸ ለማወቅ አይኖቹን መመልከት በቂ ነበር ትንሽ በዝምታ ከቆየን በኀላ ካሌብዬም ይቅርታ ጠይቆ አባበለኝ ከዛም የጀመረውን አመት ተምሮ ቀጣይ እኔን እንደሚያስተምረኝ ቃል ገባልኝ በርግጥ ግን እኔ እሱ ቢማርልኝ እመርጣለሁ ከካሌብዬ ጋር ያለምንም ጥንቃቄ ወሲብ መፈፀማችንን ቀጠልን በሰአቱ ማገናዘብ አልቻልንም ነበርና ትንሽ አሞኝ ክሊኒክ ስሄድ እርጉዝ እንደሆንኩ ነገሩኝ ያባቴ እርግማን ወይስ የኔ እንዝላልነት
ሁለቱም መልስ ሊሆኑ ይችላሉ ብቻ ግን ለኔ ሰማይ የተደፋብኝ ያህል ተሰማኝ በሰአቱ ለካሌብ መንገር አልፈለኩም ምክንያቱም እንዳያጣኝ ስለሚፈራ ይወለድ ይል ነበር እኔ ደግሞ በኔ ስህተት
ካሌብ ትምህርቱን አቋርጦ እንዲሰቃይ አልፈልግም ለዛም ሀጥያትን መርጬ ለማሶረድ ሀኪሞቹን ለምኜ ሰውየው ይሰጠኝ በነበረው ብር በመሀፀን የሚከተት እንክብል ሰጡኝ በመጀመርያ ቀላል መስሎኝ ነበር ግን ያን ሳደርግ ከሞት አፋፍ ነበር የተመለስኩት ብዙ ደም ፈሶኝ እራሴን ሳትኩ ከዛ ሀኪም ቤት ገባሁ ይሄኔ ነበር ካሌብዬም አርግዤ እያሶረድኩ መሆኑን ያወቀው ለአንድ ሳምንት ያህል ስራ ቀረሁ ይሄኔ ያ ብር የሚሰጠኝ ሰውዬ
በሠላም ገንዘብ ይልክልኝ ነበር በጣም የገረመኝ ደግሞ ፍቅረኛ እንዳለኝ እያወቀ ገንዘቡን መስጠቱ ነው ምክንያቱን ስጠይቀው ስለምታሳዝኚኝ ነው ይለኛል ይህ በንዲህ እንዳለ ልክ በሳምንቴ ስራ ጀመርኩ የዛኑ የጀመርኩ ቀን እራሴን አሞኝ ሰአቴ ሳይደርስ ወጥቼ ወደቤት ሄድኩ ይሄኔ ህይወቴን መሉ አስቤው ቀርቶ ላስበው የማልፈልገው ነገር ነበር ያጋጠመኝ ካሌብዬ ከሌላ ሴት ጋር ተቃቅፎ ይሄዳል ማመን አቃተኝ.......ይቀጥላል
✎ ክፍል ሰባት (7) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
💗💗------💗💗------
💛 @yefkr_kalee 💜