✨✨ጉዞ ወደ ሜቄዶኒያ✨✨
✨ሜቄዶኒያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ✨
ንቃት የክርክር ክለብ፣ በጎ ሰው ክለብ፣ ቴክ ክለብ እና ጸረ ኤች አይ ቪ ኤድስ ክለብ በጋራ በመሆን የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 22 ወደ ሜቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ጉዞ አዘጋጅተናል ።
በክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ የተመሰረተው እና የሚተዳደረው ይህ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ቤት በሃገራችን መውደቂያ ያጡ አረጋውያንን እና አእምሮ ህሙማንን እየተንከባከበ ይገኛል።
ስለሆነም በቀኑ መሄድ የምትችሉ የትራንስፖርት አገልግሎት ስለተመቻቸ እነዚያ ሰው የተራቡ አረጋውያንን እንድትጎበኙ፣ የተቻላችሁን አገልግሎት እንድትሰጡና ማዕከሉ አሁን ላይ ያለበትን ሁኔታ እንድትጎበኙ ስንል እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ ፡ ለጉዞው ስንሄድ የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንደሃቅማችን መለገስ ለምንፈልግ፡ ማለትም ፦ እንደ
👉 ልብስ
👉የንጽህና መጠበቂያ ( ደረቅ ሳሙና ወይም ላርጎ ፤ ሶፍት ፤ ዳይፐር ..)
👉እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩትን ለመግዛት የሚሆን ገንዘብ
በየዶርማችሁ ለሚዞሩ ልጆች መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
መሄድ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ፎርም ተመዝገቡ 👇
https://forms.gle/8rwVNM7aAsTDcfcj8
ለማንኛውም ጥያቄ እና በአካል መስጠት ለምትፍልጉ ልጆች የሚከተሉትን አማራጭ ስልኮች በመጠቀም መለገስ ትችላላችሁ
1. ፍሊጶስ +251943533680
2 ጌታሁን +251915509816
3 ዮሃንስ +251940611543
📅ቀን፡ ቅዳሜ የካቲት 22 / 2017 ዓ ም
🚍ቦታ፡ ዋና ግቢ ሙዚዬም
🕰ሰዓት ፡ ጠዋት 2፡ 00
የአረጋውያንን ምርቃት ለመቀበል ቅዳሜ ወደ ሜቄዶኒያ አይቀርም!!!
⚠️ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !