ታላቅ የምስራች ለሁሉም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች በሙሉ!
እነሆ ከሁሉም ኮሌጆች ከእናንተ ከተማሪዎች በመጣ ጥያቄ መሠረት ''በጎ ስራ እንስራ'' ያላችሁንን ሃሳብ ተቀብለን ከማኔጅመንት አካላት ጋር ተነጋግረን ይሁንታ አግንተናል። በውይይታችን መሠረት እኛ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች በዚህም በጎ ስራ የቻልነውን ለመቄዶንያ የአረጋውያንን እና አእምሮ ህሙማን ማዕከልን ድጋፍ ለማድረግ ነው። ለዚህ መልካም ስራ ሁሉም ተማሪ እንደሚሳተፍ ስንናገር በሙሉ ልብ ነው። አጠቃላዩን የስራ ሁኔታ ነገ በዝርዝር የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
"እኔም ለመቄዶንያ"
"በጎ ስራ ትርፉ ለራስ ነው፡፡"
የአአዩ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
@AAU_INFO_CENTER