መንፈሳዊነት ወገንተኝነት አይደለም። መንፈሳዊነት የማያምኑትን ማጥላላት እና የሳቱትን እየተከተሉ መንደፍም አደለም። መንፈሳዊነት ከመንፈሳዊው ዓለም ጋር አንድ መሆን ነውና የሰውን ጭቃ የሆኑትን ስህተቶች እያራገፉ ወርቃማ በሆነው መንፈሱ መመሰጥ ነው።
ይህ ካልሆነ ግን ለሳይንቲስቶች ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ከእንስሳ መምጣቱን ብቻ ሳይሆን ከጥቂት ጊዜያት በኋላ በዝግመተ-ለውጥ ወደ እንስሳ እንደሚቀየር ማረጋገጫ ደብዳቤ ከታቢ መሆን ነው።
መጋቢት 26/2017 አርብ
|| @AHATI_BETKERSTYAN
ይህ ካልሆነ ግን ለሳይንቲስቶች ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ከእንስሳ መምጣቱን ብቻ ሳይሆን ከጥቂት ጊዜያት በኋላ በዝግመተ-ለውጥ ወደ እንስሳ እንደሚቀየር ማረጋገጫ ደብዳቤ ከታቢ መሆን ነው።
መጋቢት 26/2017 አርብ
|| @AHATI_BETKERSTYAN