Forward from: የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
#የሰውን ነውር መሸፈን!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَسْتُرُ عَبْدٌ عَبْدًا في الدُّنْيا، إلّا سَتَرَهُ اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ.﴾
“አንድ ባሪያ የአንድን ባሪያ ነውር አይሸፍንም አላህ በቂያማ ለት የሱን ነውር የሚሸፍንለት ቢሆን እንጂ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2590
ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic