Forward from: ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi
የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። አሐቲ ድንግል ከታተመችበት ጊዜ ጀምሮ መጽሐፉን ለማግኘት በምታደርጉት ርብርብ ለእመቤታችን ያላችሁን ፍቅርና ለኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ያላችሁን ቅናት አሳይታችኁናል። በመሆኑም መጽሐፉ በተፈለገው ቁጥር መጠን መድረስ ባለመቻሉ
አንዳንድ ሰዎች ከዋጋው በላይ እንደሚሸጡት ከወንድሞቻችንና እኅቶቻችን ጥቆማ ደርሶናል። በመሆኑም መጽሐፉ እየታተመ ስለሆነ ከዋጋው በላይ በመግዛት እንዳትጎዱ ለመጠቆም እንወዳለን።
©አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://t.me/Fewus_Menfesawi
አንዳንድ ሰዎች ከዋጋው በላይ እንደሚሸጡት ከወንድሞቻችንና እኅቶቻችን ጥቆማ ደርሶናል። በመሆኑም መጽሐፉ እየታተመ ስለሆነ ከዋጋው በላይ በመግዛት እንዳትጎዱ ለመጠቆም እንወዳለን።
©አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://t.me/Fewus_Menfesawi