➲ሰለፍይ ማለት ምን ማለት ነው?? በሰለፎች ጎዳና መጓዝ ግደታ ይሆናልን?
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➥አስ ስለፍየቱ " ማለት የሷሀባዎች ፣የታብዕዬች ከተከበረው ክፍለ ዘመን ላይ የነበሩ ሰዎችን አቂዳ የነርሱን ግንዛቤና ባህሪ አጥብቆ መያዝና መጓዝ ማለት ነው።
➢እያንዳንዱ ሙስሊም በዚህ ጎዳና ላይ መጓዝ ግድ ይለዋል።
➥አላህ ሱብሀነሁተዓላ እንድህ ብሏል
وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلْأَوَّلُونَ مِنَ ٱلْمُهَٰجِرِينَ وَٱلْأَنصَارِ وَٱلَّذِينَ ٱتَّبَعُوهُم بِإِحْسَٰنٍۢ رَّضِىَ ٱللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا۟ عَنْهُ{{التوبة ١٠٠}}
➤አንዳንድ ሰዎች ሰለፍያን እንደሌሎች አንጃዎች የሚቆጥሩ አሉ። ይልቁንም ሰለፍያ ወደ ቀደምት ሶሃባዎች የምትጠጋ የነርሱን ጎዳና ተከትላ የምትጓዝ ጀመዓ ነች።
➯ይህን አስመልክቶ ኢብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ እንድህ ብሏል
➥በሒወት ያለ አይታመንም መከተል የፈለገ ከአሁን በፊት በሞቱት ይከተል እነርሱም የረሱል ሶሀቦች ናቸው። ልባቸው በጎ እውቀታቸው ጥልቅ የማያውቁትን እናውቃለን ብለው የማይፍጨረጨሩ ናቸው። {ጃሚዕ አል በያኒል ኢልሚ ወፈድሊሂ ገጽ 419((ሚሽካቱል መሷቢህ :-1/67 ))አል ሂልያ :1/305))
➽አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ዓን አስኢለቲል መናሒጀል ጀዲዳህ ከሚለው ኪታብ የተወሰደ
📕አዘጋጅ ዶክተር ሷሊህ ብን ፈውዛን ብን ዓብደላህ አል ፈውዛን
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w