ፈዷለተ-ኢብኑ ዑበይድ (ረዲየላሁ ዐንሁ)
እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የመሰናበቻው ሐጅ (ሐጀቱል ወዳዕ) ላይ እንዲህ አሉ፡- "ሙእሚን ማለት ማን እንድሆነ አልነግራችሁምን! እሱም፡- ሰዎች በነፍሳቸውና በንብረታቸው የተማመኑበት ነው፡፡ ሙስሊም ደግሞ፡- ሰዎች ከእጁና ከመላሱ ሰላም ውለው ያደሩበት ነው፡፡ ሙጃሂድ ደግሞ፡- ነፍሱን(እራሱን) በአላህ ፈቃድ ስር ለማስገዛት የታገለ ነው፡፡ ሙሀጂር (ስደተኛ) ደግሞ፡- ወንጀሎችንና ኃጢአትን የሸሸና የተወ ነው" (ሶሒሕ ኢብኑ ሒባን 4862)፡፡