"ኢብኑ ዓባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።
"ዑመር (ረ.ዐ) በድር ዘመቻ ላይ ከተሳተፉ አንጋፋ ሶሐቦች እኩል ወደ ችሎታቸው ያስገቡኝ ነበር። በነገሩ ደስተኛ ያልነበሩ ሶሐባዎች "ይህ የልጆቻችን እኩያ የሆነ ልጅ ከኛ ጋር እኩል ችሎቱ ላይ መገኘቱ ለምን ይሆን?" አሉ። ዑመርም "ይህ ልጅ ከምታውቁት (ከዒልሙ ማዕከልና ከነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ቤት የተገኘ ነው" አሉ። አንድ ቀን ዑመር ጠሩኝና ከርሳቸው ጋር ወደ ችሎታቸው አስገቡኝ። ያለኝን (የጠለቀ እውቀትና ብስለት) ለነርሱ ለማሳየት እንደሆነ የጠሩኝ አስባለሁ። ከዚያም "ኢዛ ጃአ ነስሩሏሂ ወልፈትሑ" ስለሚለው የቁርአን አንቀጽ ምን ትላላቹ? በማለት ጠየቁ። "አላህ (ሱ.ወ) ሲረዳንና ድልን ሲያጎና ጽፈን እንድናመሰግነውና ምህረትንም እንድንለምነው ታዘናል" አሉ
ከፊሎቹ ፤ ሌሎቹ ዝምታን መረጡ አስተያየት ከመስጠት በመቆጠብ። "ኢብኑ ዓባስ ሆይ አንተም የምትለው ይህንኑ ነው?" ሲሉ ዑመር ጠየቁኝ "አይደለም" አልኳቸው። "ታድያ ምንድነው የምትለው?" አሉኝ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ህልፈተ-ሕይወት መቃረቡን አላህ አሳወቃቸው። የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ የዕድሜህ ፍጻሜ መቃረቡን የሚጠቁም ምልክት በመሆኑ ጌታህ ከማመስገን ጋር አጥራው ምሕረትንም ለምነው እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና አላቸው በማለት መለስኩ። ዑመርም (ረ.ዐ) እኔም የምረዳው አንተ በተረዳኸው መልኩ ነው አሉ።"
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
`·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•