የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !! 🕋
1446ኛው ሻዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተምህረት የሚከበር ይሆናል።
ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ከወዲሁ ኢድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ፤ መልካም በዓል 🌒😴
🅂🄷🄰🅁🄴:- @ABENI_GAMER