Forward from: Sheik Abuzar Hassen Abu tolha
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሱና ላይ የነበሩ ሰዎች ሲከረበቱ በጤንነታቸው የፃፏቸው ኪታቦች የተቀዷቸው የድምፅ ፋይሎች ምን ይደረጉ?
🔎⊰✿ ክፍል ❶ ✿•🔍
🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው!
✅ የዚህ አይነት ጉዳይ በቀደምቶቻችን አይታ በሰፊው ተዳሷል።
☑️ ማንኛውም አካል በጤንነቱ ያስተማረው ኪታብ አይቀራም፤ የፃፈው መፅሃፍ አይነበብም፤ ያደረገው ሙሐደራ አይደመጥም።
✅ በዘመናችን ያሉ ታላላቅ ኡለሞቻችን እንደ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ሸይኽ ሙቅቢል ብን ሀዲ አል-ዋዲዒይ፣ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሀዲ አልመድኸሊ፣ ሸይኽ ፈውዛን እና ሌሎችም ታላላቅ ኡለሞች በጉዳዩ ዙሪያ የሰጧቸው ማብራሪያዎች ተዘርዝረዋል።
☑️ ኢልያስ አህመድ እና መሰሎቹ ኢብኑ ሙነወር ኸድር ከሚሴ ሙሐመድ ሲራጅ ሳዳት ከማል እና መሰሎቻቸው ከመንሸራተታቸው በፊት ለህዝብ ያቀረቧቸውን ትምህርቶች አሁን መጠቀም አይቻልም።
✅ የሙብተዲዕን ኪታብ ማስወገድ ኸምር ከማስወገድ የተሻለ ተግባር ነው። ምክንያቱም የሙብተዲዕ ኪታብ ከኸምር በላይ ሙስሊሙን ይጎዳልና ❴ታላላቅ ኡለሞቻችን የተናገሩት ነው።❵
🏝 ➷➘➴➷➘➴
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha