የተውሂድ ብርሀን
የተውሂድ ብርሀን ያስጨበጣችሁኝ፣
የሱናን ወላፈን ያስጎበኛችሁኝ፣
ከሽርክ ከሆረፋት ያጠኋራችሁኝ፣
ከቢዲዓ መዘዝ ያስተማራችሁኝ፣
የሰለፍዯን መንገድ የጠቆማችሁኝ፣
አላህ ቅኑን መንገድ ያስይዛችሁ ሁሌ፣
በዱኒያም በአሄራ ይቅናችሁ ድል ሁሌ፣
ድሮ ባለሁበት በጨለማው መንገድ፣
ተጉዤ ተጉዤ ካልገባ ከአፈር፣
ለኔ ናችሁና የተውሂዴ ሰበብ፣
የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ፣
ፊርደውስ ላዕላይ ጀነት ላይ
አላህ ያስገባችሁ።
🖊✍አቡ ተቅይ ቃዒድ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ
የተውሂድ ብርሀን ያስጨበጣችሁኝ፣
የሱናን ወላፈን ያስጎበኛችሁኝ፣
ከሽርክ ከሆረፋት ያጠኋራችሁኝ፣
ከቢዲዓ መዘዝ ያስተማራችሁኝ፣
የሰለፍዯን መንገድ የጠቆማችሁኝ፣
አላህ ቅኑን መንገድ ያስይዛችሁ ሁሌ፣
በዱኒያም በአሄራ ይቅናችሁ ድል ሁሌ፣
ድሮ ባለሁበት በጨለማው መንገድ፣
ተጉዤ ተጉዤ ካልገባ ከአፈር፣
ለኔ ናችሁና የተውሂዴ ሰበብ፣
የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ፣
ፊርደውስ ላዕላይ ጀነት ላይ
አላህ ያስገባችሁ።
🖊✍አቡ ተቅይ ቃዒድ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ