👉ሀያዕ ካለሽ አላህ ይወድሻል !!
ውዷ እህቴ ሂጃብ ከአምላካች (ከአላህ ሱብሀነወተዓላ ) የተሰጠን ፀጋ ነው።
ሂጃብ አንዱ የሀያዕ መግለጫ ነው ። ሀያዕ ከልብ ካለ ሰውነትም ራሱን ከማራቆት ሀያዕ ያደርጋል (ይሰተራል)።
በእሷ መሰተርም ከሌሎች ወንጀል ይሰተራሉ።
የሂጃብ ዋነኛው ግብ ከወንጀል እራስንም ሆነ ሌሎችን የምንጠብቅበት ጋሻችን ነው።
ሀያዕ ከልባችን ከተፋቀ ሂጃብ ከአካላችን ይገፈፋል።
ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ አሉ። ሂጃብ እና ሀያዕ ለሙስሊም ሴት ከዝሙት ፊትና የምትከላከልበት ጋሻዋ ነው ብለዋል።
ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው።
ሂጃብ ለሴት ልጅ የኢማኗ መስታውት! የዲኗ ነፀብራቅ ነው!።
ያለ ሂጃብ ኢማን ማለት ያለ ንብ ማር መጠበቅ ነው።
ሀያዕ ኖሮን ሂጃብ በለብስን ቁጥር ተቅዋ እና ያለን የኢማናችን ደረጃ ከፍ እያለ የአላህን ውዴታ እናገኛለን ወደ መልካሞች ባሪያዎቹ እንጠጋለን ።
ወድ ሱመያዎች አላህ ከመልካሞቹ ባሪያዎች ያደርገን……
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
ዘመን የማይሽረው ድንቅ የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዕ እና ሂጃቧ ነው ። የአላህን እና የመልክተኛውን ትዕዛዝ የምንተገብር ያድርገን አሚንንን ።
💎ሀያዕ ……………!!
👉https://t.me/deawa_selefiya