በአላም ላይ የምትገኙ ውድ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞች የጀዕፈር ኢብኑ አቡ ጧሊብ የሰለፊዮች የደዕዋና የቂረአት ማህበር በአጠቃላይ በአማራ ክልል ላይ ከፍተኛ የሆነ የደዕዋ እንቅስቃሴ ስለሚያደርግ ፦
ሁላችንም ለዚህ የሰለፊዮች ማህበር የደዕዋ ማንቀሳቀሻ በገንዘብም በሀሳብም ከጎን መቆም ይኖርብናል ።
ሁላችንም ለዚህ የሰለፊዮች ማህበር የደዕዋ ማንቀሳቀሻ በገንዘብም በሀሳብም ከጎን መቆም ይኖርብናል ።