☘አሪፍ ግጥም🍀
የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር ዬለው
መልካም ስራ ዬለኝ የምተማመነው
በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ ዬለኝም መዳኛ
ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ።
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና።
መልካም ቀን
ቻናል:-https://t.me/ibnuyasir11
የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር ዬለው
መልካም ስራ ዬለኝ የምተማመነው
በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ ዬለኝም መዳኛ
ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ።
ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና።
መልካም ቀን
ቻናል:-https://t.me/ibnuyasir11