« አላህን እያመፅክ እያለ ሞት እንዳይመጣብህ ጠንቀቅ በል። በዚሁ ሁኔታ ላይ እያለሁ ሞት ቢመጣስ በል።»
ሞትን በተመለከተ ትልቁ ጭንቅህ፦ መቼ እሞታለሁ? የት እሞታለሁ? የሚል አይሁን። ይህ ያንተ ጉዳይ አይደለምና። ይልቁንስ ትልቁ ጭንቅህ ሊሆን የሚገባው በምን አይነት ሁኔታ ላይ እሞታለሁ የሚለው ነው። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል «ሁሉም ሰው የሚቀሰቀሰው በሞተበት ሁኔታ ላይ ነው»። አላህን ሲታዘዝ የሞተ በዛው ላይ ይቀሰቀሳል። አላህን እያመፀ የሞተ ደሞ በዛው ሁኔታ ላይ ይቀሰቀሳል።
_صالح العصيمي _
=
t.me/https_Asselefya1