ኢትዮጵያ ከኤርትራ ሊያደርጉት የነበረው የእግር ኳስ ጨዋታ ተሰረዘ!
በቻን ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ከኤርትራ ሊያደርጉት መርሐ ግብር ወጥቶላቸው የነበረው ጨዋታ ኤርትራ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን ካፍ በማሳወቁ ተሰርዟል።ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የሱዳን እና ታንዛንያ አሸናፊን እንደምትገጥም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ጥቅምት 21 ቀን 2017 እና ጥቅምት 24 ቀን 2017 የደርሶ መልስ ጨዋታዋን በደቡብ ሱዳን ጁባ እንደምታደርግ ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል።
@Addis_Mereja