የፌደራል ከተሞችን ጨምሮ በሁሉም አጀንዳዎች ላይ የተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች ከቀረቡ በኋላ ከምክትል ኮሚሽነሮች አንዱ በሆኑት ዶ/ር ዮናስ አዳዬ አለመግባባት በተፈጠረበት የአዲስ አበባ ጉዳይ ኮሚሽኑ ስለተከተለውን አካሄድ ገለጻ መስጠታቸውን ምንጩ ተናግረዋል።
እንደ ምንጩ ገለጻ፣ ዶ/ር ዮናስ መግባባት ባልተደረሰበት የአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ መፍትሔ እንዲሰጥ የተቋቋመው ኮሚቴ ደረሰበት ድምዳሜ ለተሳታፊዎች ይፋ አድርገዋል። "የሽምግልና ኮሚቴው 'አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫነቷ መረጋገጡ ተገቢ ነው' የሚለው ውሳኔ ለኮሚሽኑ አቅርቧል" ማለታቸውን አስረድተዋል።
@Addis_News