ናሳ በጨረቃ ላይ መኖር የሚፈልጉ
ሰዎችን ማመልከቻ እየተቀበለ ነው !
በምድር ላይ መኖር ለሰለቻቸው ሰዎች ደስ የሚል ዜና፡- ናሳ (NASA) ወደ ጨረቃ ሄደው ለመኖር የሚፈልጉ ሰዎችን ማመልከቻ እየተቀበለ ነው። ናሳ በጨረቃ ላይ ቋሚ መኖሪያ ጣቢያ ለመሥራት 93 ቢሊዮን ዶላር እያወጣ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ጣቢያውን የሚጠብቁና የሚያሳልጡ ሰዎች ያስፈልጉታል።
የናሳ ኃላፊ ጃሬድ አይዛክማን እንዲህ ብለዋል፦ "ይህ የናሳን የጠፈር ተመራማሪዎች ቡድን ለመቀላቀል ልዩ ጊዜ ነው። የምንመርጣቸው ሰዎች በጨረቃ ላይ ሊራመዱ፣ በጨረቃ ጣቢያው ውስጥ ሊኖሩና ሊሠሩ እንዲሁም በመጨረሻ ሰዎችን ወደ ማርስ የሚያደርሱትን ሥራዎች መንገድ ሊከፍቱ ይችላሉ። እነዚህ ተልዕኮዎች ጥሩ የቴክኒክ ችሎታ፣ ጥሩ ውሳኔ መስጠት፣ የቡድን ሥራ እና ድፍረት ይጠይቃሉ።"
@Addis_News