አስደንጋጩ የማንቼስተር ዩናይትድ ሽንፈት
ማንቼስተር ዩናይትድ የውድድር ዓመቱን የመክፈቻ ጨዋታ በሀል ሲቲ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡
የሀል ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኖቤል ሜንዲ እና ሴሚ አጃዪ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡
ኤቨርተን ከክሪስታል ፓላስ፣ ኢፕስዊች ታውን ከሰንደርላንድ እንዲሁም ኖቲንግሃም ፎረስት ከሊድስ ዩናይትድ በተመሳሳይ ከ11 ሰዓት ጀምረው እየተካሄዱ ይገኛሉ።
በዕለቱ የመጨረሻ መርሐ ግብር ብሬንትፎርድ ከቶተንሃም ሆትስፐር ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ይገናኛሉ።
@Addisinsider_ETH