#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር ይጀምራል።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤን ትክክለኛነት እንድናረጋግጥ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰዋል።
ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ደብዳቤው ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
💫 የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
💫 የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
💫 የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

ምንጭ:- TIKVAH University
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️