Advanced Freshman


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


🔔ይህ ቻናል በቀጣይ በ2017 freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
📩For comment and ads :- @EEG12bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


ለሁላችሁም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ❤️

🥸ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር የኢንትራንስ ዉጤት የእናንተን የወደፊት life በጭራሽ determine አያደርግም:: የመጣውን ዉጤት በፀጋ ለመቀበል ራሳችሁን አዘጋጁ::

🟢ፈጣሪ ጳጉሜ 4 ሰኞ ቀን ደስታችሁን እጥፍ ያርግላችሁ 🙏


JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

3.3k 0 22 117 429

#Advertisement

ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ✅

⚡ብዙ ተማሪዎች ግቢ ገብተው ሚቸገሩበት ትልቁ ነገር አስፈላጊዉን መረጃ እና material  በጊዜው ማግኘት አለመቻል ነዉ😔 ለዚህም ነዉ ይህ ቻናል ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ የሆነው::

በዉስጡ 🔻🔸
✅የእያንዳንዱን ግቢ mid እና final exam
✅ስለ ዲፓርትመንት መረጃ
✅Module
✅Power point
✅Lecture slide
✅Study materials

በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉንም በአንድ ላይ ምታገኙበት ፅድት ያለ ቻናል✅

✍️አሪፍ ዉጤት መስራት ከፈለጋችሁ የግድ ያስፈልጋቿልቅ ተቀላቀሉ ⬇️⬇️
JOIN:@FRESHMAN_MATERIALS
JOIN:@FRESHMAN_MATERIALS
JOIN:@FRESHMAN_MATERIALS


Advertisement

🔥 #Freshman +Coc

Coming Soon ....❗️

💡 በ2017 ዓ.ም   ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ ለሁሉም  ፍሬሽማን  ተማሪዎች  :-

💥 እንደሚታወቀው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት  12ኛ ክፍል  የጨረሰ ተማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጣ  ፍሬሽማንን ለመማር በብሔራዊ ፈተና ውጤቱ መሰረት እንደምርጫው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባል

✨ቀድሞ በነበረው አሰራር 12ኛ ክፍል የሚያመጣው ውጤት አንድን ተማሪ የሚመደብበትን ዩኒቨርስቲ እና የሚማረውን የትምህርት ዘርፍ ይወስንለት ነበረ ።

🚩 ዛሬ ላይ ግን  650/700 ወይም 350/700 ይዛችሁ ብትገቡ የምትማሩትን የትምህርት ዘርፍ ብቻውን አይወስንላችሁም ።

📌  GPA And COC ውጤታችሁ የምትፈልገውን ማግኘት እና አለማግኘታችሁን ይወስናሉ❗️

⛔️ ፍሬሽማን እንግዳ መሆናችሁ ነጥብ እንዳያስጥላችሁ ተጠንቀቅ እንጂ አብዛኛው  ከ9-12 የተማራችሁት  ስለሆነ ቀላል ነው  ❗️

📍COC ቢሆን ጥሩ መረጃ ይኑራችሁ  እንጂ  ምንም የተለየ ነገር የለውም ✅

እኛም በ2016  Remedial የነበሩ እንዲሁም በቅርቡ የ12ኛ ክፍል ውጤታቸውን የሚያውቁ ተማሪዎችን በፍቅር ተቀብለን :-

👍 ፍሬሽማንን አስተምረን
👍 የታላቅነት ምክር መክረን
✔️ ለCOC አንዳች ሳይጎድል እስከመጨረሻው አዘጋጅተን
✔️ ፍሬሽነትን አስረስተን  ...የሚፈልጉትን እንዲያሳኩ መከታ ለመሆን ዝግጅታችንን  እያደረግን እንገኛለን 🥰

ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 👇
📞0707072565
📞0906014772

💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇
https://t.me/medicalgateway1

📚ይቀላቀላሉን👇👇
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk


ማሳሰቢያ❕
ትምህርት ምንስቴር የ2016 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ይፋ እንደሚያደርግ አሳውቋል፣ ይህን ተከትሎ ከዚህ ቀደም ይደረግ እንደነበረው የፈተና ውጤትን በተመለከተ የተሳሰተ መረጃ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ልዘዋወር ስለምችል እራሳችሁን ከዚህ ጋጋታ አርቃችሁን ትክክለኛው መረጃ እንድትከታተሉ እንመክራለን...

በተጨማሪም ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል

ሁላችሁም ተቀላቀሉ✅ በቅድሚያ ጓደኞቻችሁን በgroupu ዉስጥ add ማድረግ እንዳትረሱ 😊

👇👇👇join here
https://t.me/freshmangroup2017
https://t.me/freshmangroup2017
https://t.me/freshmangroup2017

4.5k 0 34 46 53

🥰የኛ ውዶች we know  ምን ያህል እየጨነቃችሁ እንደሆነ ግን  አትፍሩ ፈጣሪ አለ 🙏

🙏መልካሙን ሁሉ እንመኛለን🙏

ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይስጣችሁ
😊

የራሳችሁ ውጤት አሪፍ ከሆነ ጓደኞቻችሁን ማፅናናት አትርሱ።

መልካም ዕድል ቸር ወሬ ያሰማቹ
🙏🙏🙏

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN 💙

5.7k 0 31 113 472

በስተመጨረሻም ደረሰ 🙈🙈🙈

5.2k 0 3 44 129

#MoE

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

6.2k 0 240 4 95

#AddisAbabaUniversity

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተረጋገጠ አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡

የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፤ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ባለ ኔትወርክ ብቻ መመዝገብ እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

መስከረም 3/2017 ዓ.ም
► በ 2016 ዓ.ም የገቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደ ካምፓስ ይመለሳሉ፡፡
መስከረም 4-5/2017 ዓ.ም
► የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ
መስከረም 7-8/2017 ዓ.ም
► የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ
መስከረም 14/2017 ዓ.ም
► የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀምራል፡፡

(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተረጋገጠ አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓

🟡 Mekelle Universitiy
🟡 Bahirdar Universitiy
🟡 Debre-Markos Universitiy
🟡 Wollo University
🟡 Haremaya Universitiy
🟡 Jimma Universitiy
🟡 Bulehora Universitiy
🟡 Jigjiga Universitiy
🟡 Debre-Birhan Universitiy
🟡 Arbamich Universitiy
🟡 Wachamo Universitiy
🟡 Wolkite Universitiy
🟡 Adis Ababa University
🟡 AASTU ,ASTU
🟡 INJIBARA UNIVERSITY
🟡 Dire Dawa University

ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል!


JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

5.3k 0 46 18 40

ስለ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ @Advanced_Freshman.pdf
1.4Mb
#reposted

📚ስለ ግቢዎች መረጃ የያዘ PDF

💬 መረጃው ምን ያካትታል 

ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤  በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!

Placement ስትሞሉ ይጠቅማቿል: ለተማሪዎች share አርጓቸው
🌐

▍💻JOIN US 📩
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

7.4k 0 140 1 41

ግን ስንቶቻችሁ ናችሁ ዉጤት ከመጣ ቦኃላ AAU የመግባት እቅድ ያላችሁ🤔
Poll
  •   ፈልጋለው
  •   አልፈልግም
1820 votes

7.4k 0 6 14 123

#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።


ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።

የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።

" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።

አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።

መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው ❔

ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።

ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።

በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።

ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ❔

🟢በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።

🟢ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።

የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ ❔

በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።

✅አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።

ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።

መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።

ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

6.8k 0 61 25 45

🔸አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው።
ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።

🟢አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል።ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ።

🟡አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው።ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!ውድ  እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው::

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

8.6k 0 77 6 214

የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል❔

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡

የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ተብለው አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ተጠይቀው የሚከተለዉን ምላሽ ሰጥተዋል 🟢

"የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

"እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

11.9k 0 159 38 158

ዉጤት Aug 27(ማክሰኞ) አይለቀቅም❗️

➡️የባለፈው አመት ዜናዎችን ለዘንድሮ በማስመሰል አድረገው ዉጤት Aug 27 ማክሰኞ ይለቀቃል በማለት የዉሸት መረጃዎችን ከሚያናፍሱ አካላት ተቆጠቡ!

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

17.4k 0 231 39 160

ሰላም ቤተሰብ❤️

ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን::

❗️እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን::

ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል


JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

17.7k 0 154 38 278

#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን

"... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች!

ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል.

በዚህም

* መቀመጫዋ ና
* ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን

የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣ የወደቀች እንዲመስልም ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል።

ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር

እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

18.4k 0 132 131 384

ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራሪያ

12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ እና medicine መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች
👨‍⚕️

👩‍⚕️👨‍⚕️ሜድስን ለመግባት ምን ማድረግ አለብኝ

"ሁሌም ለላቀ ዉጤት"


JOIN US
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


ሰላም ቤተሰብ ❤️
በጠየቃችሁን መሰረት ስለ medicine ሙሉ ማብራሪያ ከdoctor ኢየሩሳሌም ጌቱ አንደበት በvoice
🎙 ተዘጋጅቶ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ይቀርባል::

"ሁሌም ለላቀ ዉጤት"


JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


በዚህ ካላንደር መሰረት የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ዉጤት በቅርቡ ይገለፃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን::ተጨማሪ መረጃ ካገኘን የምናደርሳችሁ ይሆናል::

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

15.9k 0 126 65 133
20 last posts shown.