Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🚨 ChatGPT የደህንነት ጉድለት ተገኘ!
⚠️ የCybersecurity ተመራማሪዎች በChatGPT ውስጥ የተደበቀ malicious instruction (Prompt) አንድ ሰው ሳያውቅ ከተገናኘው Gmail መረጃ ሊያነብ እና ወደ ሌላ ChatGPT account ሊያስተላልፍ እንደሚችል አሳይተዋል።
🤔 እንዴት ይሰራ ነበር?
አጥቂዎች አደገኛ መመሪያ (Prompt) በ፦
• እርስዎ የሚገለብጡት Prompt
• Shared ChatGPT conversation
• Custom GPT ውስጥ በተደበቀ instruction
ሊያስገቡት ይችሉ ነበር።
ከዚያም ChatGPT መደበኛውን ጥያቄዎን ሲመልስ፣ በተመሳሳይ ጊዜ በተደበቀ መንገድ ከተገናኙ Apps መረጃ ሊያነብ ይችል ነበር! 😮
📧 በሙከራው ውስጥ፦
🔹 Gmail መረጃ
🔹 Chat history
🔹 በConversation ውስጥ ያሉ Files
ሊደርሱባቸው እንደሚችሉ ታይቷል።
✅ ጥሩው ዜና
Check Point ጉዳዩን ለOpenAI ካሳወቀ በኋላ፣ OpenAI ለዚህ ጥቃት ያገለገለውን የውስጥ የግንኙነት መንገድ ከአገልግሎት ውጭ አድርጎታል።
🛡 ምን እንማራለን?
❌ ከማይታመኑ ሰዎች የተገኙ Prompts በጭፍን አትገልብጡ።
❌ ያልታመኑ Custom GPTs ሲጠቀሙ ጥንቃቄ ያድርጉ።
🔐 ChatGPT ጋር Gmail ወይም ሌሎች Apps ሲያገናኙ፣ የሰጣችሁትን Permissions በጥንቃቄ ይመልከቱ።
💡 AI ኃይለኛ መሳሪያ ነው፤ ግን የምናገናኘውን Data እና Permissions ሁልጊዜ በጥንቃቄ መቆጣጠር አለብን!
📌 ምንጭ፦
The Hacker News
@Agorians