TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
AgoraTube

1 Oct, 18:02

Open in Telegram Share Report

🔥 Meta ያወጣው አዲሱ "Muse AI" ገበያውን እያናወጠው ነው! 🤖✨
Meta ከሰዎች ጋር በግል በመግባባት የዕለት ተዕለት ስራዎችን ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው በራሱ መስራት የሚችለውን የመጀመሪያውን ግዙፍ የክላውድ ፕርሰናል AI ኤጀንት "Muse AI" በይፋ አስተዋወቀ!
ምን ይሰራል? ኢሜይሎችን ያስተዳድራል፣ የዕለት ተዕለት እቅዶችን እና ቀጠሮዎችን ይይዛል፣ በጀት ይከታተላል፣ ምርቶችን እያወዳደረ በፈቃድዎ ይገዛል እንዲሁም የጉዞ ዕቅዶችን ከባዶ እስከ ፍጻሜው ይሰራል።
የሚገርመው አቅም፦ ከማውራት አልፎ ከበስተጀርባ በራሱ በVirtual Machine እና ብሮውዘር እየተንቀሳቀሰ፣ ፎርሞችን እየሞላ እና ድረ-ገጾችን እያሰሰ ስራዎችን ጨርሶ ማሳወቅ ይችላል!
አፕሊኬሽኖች እና ቢዝነስ፦ እንደ WhatsApp፣ Instagram፣ Shopify፣ Canva እና Slack ካሉ መተግበሪያዎች ጋር በቀጥታ በመገናኘት ለዲጂታል ፈጣሪዎች እና ስራዎች ትልቅ እፎይታን ይዞ መጥቷል።
የራሳችን የግል AI assistant ሆኖ ሁሉንም ስራዎቻችንን በራሱ የሚሰራው "Muse AI" አሪፍ ፈጠራ ነው ወይስ ? 🤔👇

359 0 0 5
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot