የ ጥምቀት በአል አከባበር በባሌ ጎባ_ethiopia_sifu_ebs_donkey_tube
ለ YouTube ቻናሌ ቤተሰብ ካሎናቹ subscribe video ከተመቻቹ like share comment እንዲሁም የደወል ምልክቷን ይጫኑ
በጥምቀት ቀን ታቦቱ ወደ ወንዝ መውረዱ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ በተጠመቀበት ዋዜማ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የተጓዘበት ምሳሌ ነው። ታቦቱ የጌታችን፣ ካህናቱ የመጥምቁ ዮሐንስ፣ መዘምራንና ሕዝቡ ዮሐንስ ያጠመቃቸው ሰዎች ምሳሌ ናቸው።
• በባሕር ላይ በሚንሳፈፍ ነገር መብራቱ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል የወረደበት ምሳሌ ነው።
“ከተራ” ...