በደንብ አዳምጣት ውዱ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
⭕️ ታላቁ የበድር ዘመቻ ⭕️
⭕️👉ወርቃማው ትውልድና የጫቱ ትውልድ ልዩነት
⭕️👉በሴት የሚጋደል ትውልድ ብዙ ፈዋኢዶችን ይዛል ።
⭕️👉መቸም የማይሰለች ጠቃሚ ደጋግመህ ብትሰማው
⭕️ጉደኛው የጫትና የፓለቲካ ትውልድ በጎዳና ኢፍጧር ሐይላንዱን ደርድሮ , ቴምሩን ቋጥሮ , የተኳኳለችና በሜካፕ የሰከረች ወጣት ሴት አጅቦ , የሙዚቃ መሳሪያውን ይዞ , ጅ ፓሱንና ግዙፍ ሞንታርቦውን አሰማምሮ ለመጨፈር መድረክ አዘጋጅቶ..አደባባይ ይወርዳል ።
⭕️👉- የትናንቱ ጀግና ትውልድ
------------⭕️-----------
⭕️👉ጀግኖች አባቶቻችን በሮመዳን ወር በዛ ሐሩር በውኃ ጥም ተንገላተው ድናቸውን ኢስላማቸውን ለማስጠበቅ በበድር ሸለቆ ቀስታቸውን ጠራርበው የሰይፋቸውን እጀታ አንቀው ከተቃራኒው ጥጋበኛ ሙሽሪክጋ በትንቅንቅ ላይ ነበሩ ። ቴምር እንኳ ለመብላት ጊዜ እስከሚያጡ .❗️
قال عُمَيْرُ بْنُ الْحُمَامِ الْأَنْصَارِيُّ : لَئِنْ أَنَا حَيِيتُ حَتَّى آكُلَ تَمَرَاتِي هَذِهِ إِنَّهَا لَحَيَاةٌ طَوِيلَةٌ. قَالَ : فَرَمَى بِمَا كَانَ مَعَهُ مِنَ التَّمْرِ، ثُمَّ قَاتَلَهُمْ، حَتَّى قُتِلَ." رواه مسلم.
⭕️ ረመዷን 18 1445 هجرة
የተደረገ ሙሐደራ
✍️ أستاذنا أبو نبراس حفظه الله تعالى ووفقه
👇 👇 👇
ታሪካችንን አንዘንጋ.
-------=
🔶1:38:56 ደቂቃ 🔶
🔻https://t.me/AbuNamuse/7290
------