Forward from: 👌 ደዕዋ ሰለፍያ ጃማ/ደጎሎ
ከእሳት ነፃ ከተባሉት ባሮችህ ከፊርደውስ ሙሽሮች አድርገን ያረብና ያረብና ያረብና..❗️
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 የምን ቲክቶክ የምን የዓለም ዜና የምን አልጀዚራ የምን ቢቢሲ በል ናማ ከጌታችን የመጣውን አስተማማኙንና ድንቁን ዜና ከጀነት እስከኛዋ መሬት የተከሰተውን አንዳንድ ድንቃድንቅ አብረን እንቃኛለን... ❗️
👌 በተወለጋገዴ አገላለፃችን ቢሆንም ነገር ግን ቁርአን ቁርአን ነውና አይጠገብ አይሰለች ሰምቸዋለሁ ተብሎ አይዘለል ለነገ አይባል እንደት ተብሎ ኧረ በጭራሽ ....❗️
👉ቁርአን የማይቀሰቅሰው በእርግጥ ሞቷል ።
----
👉ቁርአን ማለት የዓለማቱ ጌታ ንግግር የታላቁ ነብይ ቋሚ ሙዕጅዛቸው ነው ።
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👉 ከተራዊህ በኋላ ሁል ጊዜም በአዳድስ ድንቃድንቆች እንገናኛለን የምን መሰልቸት ቁርአን ለምን ለማን ወረደና ልዕለ ኃያሉ ጌታችን ሆይ በቁርአን ከፍ አድርገን ሸምጋያችንም ይሁን ከሳሻችን ሳይሆን ለኛ ይቁምልን ....❗️
--------👇---👇--------
ወንድማችሁ አቡ ኒብራስ
በጦሳችን በቀጥታ እንገናኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse