አልሁዳ ኢስላማዊ የርቀት ትምህርት AL HUDA


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


በአልሁዳ ኢስላማዊ የርቀት ትምህርት የ14 ወር የዲፕሎማ ትምህርት ፕሮግራም የሚሰጥ ሲሆን እያንዳንዱ 3 ወራትን ያቀፉ 4 ሴመስተሮች አሉት። በየሴሚስተሩ ዓቂዳ ፊቅህ ሀዲስ ተፍሲር ዓረብኛና ሌሎችም የዲን ትምህርቶች በመፅሀፎችና ኦዲዮ የታገዘ ትምህርት በርቀት ይሰጣል።

ለበለጠ መረጃ ....... ከታች ባለው ሊንክ Join ያድርጉን።
https://t.me/AlhudaDE

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Forward from: ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.10
ልዩ የክረምት የኪታብ ቂራአት

📌 ከእሮብ ሐምሌ 19/2015 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ለተከታታይ አራት ሳምንታት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ

1‐ «አል‐ዐቂደቱ አል‐ዋሲጢያህ»
(የዐቂዳ ትምህርት)
— በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

2‐ «ተስሪፍ አል‐ዒዝዚ»
(የዐረብኛ ሶርፍ ትምህርት)
— በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ

ቦታ:– 18 አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

________
t.me/merkezuna


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


بشرى لطلاب العلم

يشرح الشيخ إلياس أحمد كتاب "منتقى الأخبار" لأبي البركات ابن تيمية رحمه الله
وذلك كل يوم الأحد في الساعة الرابعة صباحا بالتوقيت المحلي بمسجد الإمام أحمد بحي ألم بنك.

ملاحظة:- الدرس باللغة العربية

@ustazilyas




Forward from: የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
👆 መግቢያ
(ስለ እውቀት)




Forward from: مدرسة نور الهدى
📖 የቁርአን ተፍሲር መግቢያ

📌 ዕወቀትን መቅሰም

🗂 ክፍል 1

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሐፊዘሁላህ

📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://t.me/nesihastudio

📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://t.me/ustazilyas




የነቢያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዘር ሀረግ፦
አቡል ቃሲም ነቢዩና ሙሀመድ ኢብን አብዲላህ ኢብን አብዲልሙጠሊብ ኢብን ሀሺም ኢብን አብዲመናፍ ኢብን ቁሰይ ኢብን ኪላብ ኢብን ሙርራህ ከዕብ ኢብን ሉአይ ኢብን ጋሊብ ፊህር ኢብን ማሊክ ኢብን ነድር ኢብን ኪናናህ ኢብን ኹዘይማህ ኢብን ሙድሪካህ ኢብን ኢልያስ ሙደር ኢብን ኒዛር ኢብን መዐድ ኢብን ዐድናን ።

እናታቸው አሚና ቢንት ወህብ ኢብን አብዲመናፍ ኢብን ዙህራ ኢብን ኪላብ የነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እና የእናታቸው ዘር ኪላብ ጋር ይገናኛል

نبينا محمد بن عبد الله بن عبد المطلب بن هاشم بن عبد مناف بن قصي بن كلاب بن مرة بن كعب بن لؤي بن غالب بن فهر بن مالك بن النضر بن كنانة بن خزيمة بن مدركة بن إلياس بن مضر بن نزار بن معد بن عدنان

وأمه آمنة بنت وهب بن عبد مناف بن زهرة بن كلاب يجتمع نسبه ونسب أمه في جده الخامس كلاب

እስከ ዐድናን ያሉ የነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አያቶች የዑለማዎች ስምምነት ያለበት ሲሆን ዓድናን የነቢዩ ኢስማዒል ኢብን ኢብራሂም ዘር መሆኑ የተረጋገጠ ነው።














የልብ በሽታዎችና መድሀኒቶቻቸው


Forward from: ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
የረሱል ﷺ ሐጅ... ጃቢር እንደገለፀው
|•አረብኛ/አማርኛ•|

ልዩ ሙሐደራ በተከበረው እንግዳችን
🎙 ዶ/ር ኸሊል ሐሚድ ኸሊል

ረቡዕ ሰኔ 12/2011 ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ


መቅረት ያስቆጫል!!
በትረካ መልክ ከጀቢር የተላለፈውን ሀዲስ በመማር ስለ ሐጅ ያለዎትን ግንዛቤ ያስፉ!!


📌 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
https://goo.gl/maps/oC7GZtpeLwkzxrVr8

Http://t.me/merkezuna


Forward from: ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
** دورة علمية لطلبة العلم والدعاة **

إتحاف الأنام بشرح كتاب الحج من عمدة الأحكام

الشيخ الدكتور خليل حامد خليل

من الظهر إلى العصر

يومي الإثنين والثلثاء ١٤–١٥ من شهر شوال ١٤٤٠هے الموافق 17/6/2019م


مركز ابن مسعود الإسلامي

أديس أبابا

Map
https://goo.gl/maps/oC7GZtpeLwkzxrVr8

Http://t.me/merkezuna


Forward from: مدرسة نور الهدى
♦የነቢያችንን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሲራ መማር የዲናችንን መሰረትና ውበት አላህ ለሳቸው የቸረውን ታላቅነት ለዲናቸው የለገሱትን መስዋእትነትና ታላቅ ሰብራቸውን ያሳያል።

🔹ሲራቸውን ትኩረት ሰጥቶ የተከታተለ ሰው ያንን እልህ አስጨራሽ ጉዞ በድል የጨረሱት በውስጣዊ ጠንካራ ዓቂዳ መሆኑን ይደርስበትና በቁርአንና በሀዲስ ትክክለኛ ዓቂዳ ውስጡን ይገነባል።

🔹በትክክል የሳቸውን መስመር ተከትሎ በዳዕዋው ውጤታማ መሆን የፈለገ ዳዒያህ ሲራቸውን አዘውትሮ ሊያጤን ይገባል።

🔹የሳቸውን ሲራ የተረዳ ሙስሊም ዲነል ኢስላም የተሟላ ከመሆኑም በላይ ሁሉንም የዲን ተግባር መፈፀም ቀላል እንዳልሆነ ስለሚገነዘብ ከቢድዓ እጅጉን ይርቃል።

🔹የሳቸውን ሲራ ወደ ህይወቱ ለማምጣት የሚጥር ግለሰብ ልቡ በኢማንና በሂክማ የተሞላ፣ በዒባዳ የማይሰለች ትጉህ፣ ለአላህ በሚያቀርበው ዒባዳ ልዩ እርጋታና እርካታ የሚያጥጥም ሙእሚን ይሆናል።

🔹የእኚህን ታላቅ ስብእና ሲራ የተማረ በስነምግባር አቻ የሌለው የምርጥ አኽላቅ ካባ ይላበሳል።

🔹ሲረቱ ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተከተለ በማህበራዊ አኗኗሩ ስኬታማ፣ ትዳሩ የሰመረ፣ ልጆቹ የቀኑ፣ ጉዳዮቹ ሁሉ የተሳኩ ሲሆኑለት ለሚያጋጥመው ማንኛውም የህይወት ፈተና በድል የሚወጣባቸው የመፍትሄ ቀዳዳዎች ጎልተው ይታዩታል።

🔹በጥቅሉ የነቢያችንን ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሲራ ላጤነውና ለተገበረው ሰው በሁለቱም ዓለም የበላይነትን ያጎናፅፋል።

♦ ولهذا أنصح نفسي وإخواني أن يعنوا بسيرة سيد الخلق أجمعين عليه من الله أفضل الصلاة وأزكى التسليم

20 last posts shown.

416

subscribers
Channel statistics