Amhara times


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Politics


ኑ ለኢትዮጵያ እንታገል
መረጃ በ @Amhratimesbot ልታደርሱኝ ትችላላችሁ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Politics
Statistics
Posts filter


የአብይ አሕመድ 1ኛ ደረጃ ፕሮጀክት ኦርቶዶክስን ቢችል ማጥፋት፣ ባይችል ማዳከም ነው!!

ለአብይ ግድቡም፣ የጫካም ሆነ ሌላ ፕሮጀክት ኦርቶዶክስን ከማጥፋት ቀጥሎ የሚመጣ ነው። ፀረ ኦርቶዶክስ ፕሮጀክት አብይ አህመድ ቀብድ የበላበት፣ አስፈፅመዋለሁ ብሎ የተዋዋለበት ፕሮጀክት ነው።

ይህ ፕሮጀክት አብይ አህመድ በግል የሚከታተለው ፕሮጀክት ነው። ሰሞኑን አቡነ ሉቃስ አወገዙኝ ብሎ እንደ አዲስ ያስጀመረውም ራሱ ነው።


የሶማሊላንድ ምንጮቼ ጋር ደወል አደረግኩ!

በሚድያዎቻችን እንደተዘገበው ሀገራችን የወደብ "ባለቤት" መሆኗን በመጥቀስ ማብራርያ እና ማረጋገጫ ጠየቅኩ። መልሱ ይህ ነው:

"የተፈራረምነው ለወደብ ኪራይ ስምምነት የሚሆን የመግባብያ ሰነድ (MoU) ነው። ስምምነቱ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል ሊዝን (ኪራይ) የተመለከተ ነው። ዝርዝር ዶክመንቱን scan በማድረግ ይፋ እናደርጋለን። ከዚህ ውጭ ያለ መረጃ ሁሉ የተሳሳተ ነው"

ታድያ እንዴት በአመታት የተገደበ የወደብ ኪራይ ውል "የወደብ ባለቤት" ተብሎ ይቀርባል?

EliasMeseret


የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከስራቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል፡፡


ማስታወሻ ፡-አንድ የአማራ ባንክ ከፍተኛ አመራርና ባንኩ እንዲቋቋም ሀሳብ አቅርበዋል የሚባሉ እና ስማቸውን መጥቀስ ማልፈልጋቸው አንድ ግለሰብ የአማራ ባንክ እየከሰረ መሆኑን ነግረውኛል፡፡በተለይም እነ አቶ መላኩ ፋንታ ባንኩን ለማፍረስ እየጣሩ እንደሆነ አምርረው ገልፀውልኛል፡፡የባንኩን 30%የሚሆን ካፒታል ከፍተኛ አመራሮች እንደወሰዱት ነግረውኛል በተለይም ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ለእያንዳንዳቸው 700 ሚሊዮን እና 400 ሚሊዮን ለግል ጥቅማቸው ያለምንም ማስያዣ እና የህግ ሂደት መውሰዳቸውን ገልፀውልኛ፡፡


ሰበር ዜና፡


ዛሬ በአዲስ አበባ የመከላከያ ሰራዊት ጦር ካምፕ ውስጥ የእርስ በርስ ውጊያ በመነሳቱ ለማረጋጋት ሲባል በጦር ጀት እያስፈራሩ ይገኛሉ፡፡እርምጃ እንዳይወስዱ ተሰግቷል!!!


መረጃ..!

ከቀናት በፊት አቶ አረጋ ከበደ በሄሊኮፕተር መጥቶ የደሰኮረባት ደብረ ማርቆስ ዛሬ በከፊል በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች። ወራሪው መከላከያ ሰራዊት በአየር ኃይል ቢታገዝም ካምፑን ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳነውም። በተመሳሳይ በወግዲ፣ ሳይንት እና ቃሊም ከእልህ አስጨራሽ ውግያ በኋላ ፋኖ ወደ ከተሞች ገብቷል።


ሰሞኑን የሰማውትን እና ብዙዎችን ጉድ ያስባለው መረጃ ላጋራቹ፡

ልጁ የአማራ ባንክ ሰራተኛ ነው፡፡አዲስ አበባ ወሰን አካባቢ ይሰራ ነበር፡፡ከዛ አንድ ቀን እዛው ወሰን አካባቢ ምሽት ላይ ባልታወቁ ሀይሎች ተጠልፎ ይወሰዳል፡፡ልጁን ሜዳ ላይ ባለ በሰው ቁመት ልክ በተሰራ ጉድጓድ አስገቡት፡ ቦታውን ልጁ በትክክል አያቀውም በማታ አፍነው ስለወሰዱት፡፡እዛው ጉድጓድ ውስጥ ዝናብ ዶፍ እየወረደበት ለስድስት ቀን ቆየ፡፡የሚገርመው ዝናብ ሲዘንብ ከጉድጓዱ ቀና ሲል የተመደበው ፓሊስ እራስ እራሱን ይመታውና ጠባቧ ጉድጓድ ውስጥ እንዲቀመጥ ያስገድደዋል፡፡ስድስት ቀን ሲቆይ ዳቦና ግማሽ ሊትር ውሀ እየተሰጠው እዛችው ጉድጓድ ውስጥ እየተፀዳዳ አሳለፈው፡፡በስድስተኛው ቀን ሌሊት ላይ በጥቁር መኪና ወሰን አምጠው ጣሉት፡፡ልጁም የጎንደር ልጅ እንደሆነ ሰምቻለው፡፡ድርጊቱ የተፈፀመው የመስከረም መጀመሪያዎቹ ሳምንት ነው፡፡ልጁ አሁን ቀይሮ ጎንደር እንደሄደም አረጋግጫለው፡፡

ቅጣቱ ይመራል!!!

Amhara times


ሰበር ዜና!

የአርበኛ አስማረ ዳኘ የትውልድ ቦታ የሆነችው አሳግርት ወረዳ ለሰዓታት በዘለቀ ውጊያ በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ውላለች!


#Update ጎንደር!!

በጎንደር ከተማ ላይ ጠላት እና ባንዳ እየተቀጠቀጠ ነው! ድል ለፋኖ!


ሰበር ዜና ቋሪት!

ቋሪት አሁን ከወራሪው ነጻ ሆናለች!

የጥላት ኃይል ሬሳውን እንኳን ለማንሳትና ለመቅበር ፋታ ያልሰጡት የቋሪት ፋኖዎች የሰራዊቱን አስከሬን በየቦታው እያዝረከረከ ወደ አዴት እግሬ አውጪኝ ብሎ ቢሸሽም የአዴት ፋኖዎችን መንገድ ላይ ቀለበት ውስጥ ከተው እንደ እባብ እየቀጠቀጡት ነው።

የቋሪት ህዝብ ተጋድሎ ሳይ ሳይ የደስታ እምባ አልቅሻለሁ! በአስራዎቹ እድሜ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ሳይቀር ከቤታቸው እየጠፉ ውጊያ መሀል እየገቡ ከፋኖ ጎን በመሆን ተዋድቀዋል። እስካሁን ወደ ቤታቸው ያልተመለሱ ብዙዎች ናቸው።




🌺እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገረን!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌺🌻🌹አዲሱ ዘመን የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የአብሮነት፣ ዕቅድህ የሚሳካበት፣ ብሩህ ዘመን ይሁንልህ/ን!!!🌹🌻🌹
🌻🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት!!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻


ሰበር ዜና


ፋኖ በድጋሜ ደብረ ታቦርን ተቆጣጠረ!!


ሰበር!

አቶ ዳንኤል ክብረት ከመንግስት ይሁን ካልታወቁ ሃይሎች  ባይታወቅም በደረሰበት የግድያ ሙከራ  እንዳመለጠና ከጠባቂዎች አንዱ መገደሉ ተሰምቷል።


ጎንደር!

ፋኖ ዛሬ ጎንደር ላይ 8 ታንክ እና 3 ጄኔራሎችን እና 2400 ወታደሮችን ማርኳል፡፡

      (ምስጋናው አንዷለም)


#ሰበር ዜና

ጀግናው የሸዋ ፋኖ ደብረብርሃን ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ።

ከትናንት እኩለ ቀን ጀምሮ ሲዋጋ ያደረው የሸዋ ፋኖ ከደብረብርሃን ህዝብ ጋር በመሆን ነው ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ከተማውን የተቆጣጠረው።

የአማራ ፋኖ በሸዋ ደብረብርሃን ክንፍ የሆነው ጀግናው ፋኖ ደሳለኝ ከተማዋን መቆጣጠራቸውን አሁን አሳውቋል።


ወደ ግዙፏ የአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር በዚህ ሰዓት የፋኖ ሰራዊቶች የገቡ ሲሆን የክልሉን ዋና ዋና ተቋማትን እየተቆጣጠሩ ይገኛል ከነዚህም ውስጥ የርዕሰ መስተዳደሩ ቢሮና የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ይገኙበታል፡፡ውጊያው ዛሬ ቀኑን ሙሉ የተካሄደ ሲሆን በከተማው የነበሩ የመከላከያ ኮማንዶዎች በአብዛኛው የተደመሰሱ ሲሆን ውጊያው አሁንም ቀጥሏል!


ሰበር ዜና!!


#ሰበር_ዜና! የነበልባሎ ክፍለጦር አዛዥ የነበረው ሻለቃ ጌታሁን መኮነን የሰሜን አቸፈር ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ሊበን ከተማን ተቆጣጠረ። ሻለቃ ጌታሁን በሁመራ ግምባር፣ ሸረሪና ላይ የነበልባሉን ክፍለጦር እየመራ ከሕወሓት ጋር ሲዋጋ እንደነበር ይታወቃል። ቆስሎ ህክምና ላይ ቢሆንም ከሥርዓቱ ጋር አልተባበርም በማለት ዛሬ ማለዳ የሰሜን አቸፈር ወረዳን ከተማ ተቆጣጥሯል። ሻለቃ ጌታሁን የሚመራው ፋኖ በጀግናው አርበኛ አያሌው መኮነን ስም "አያሌው ብርጌድ" የሚል ስም ተሰጥቶታል። በአሁኑ ሰዓት በሊበን ከተማ ከህዝቡ ጋር በመወያየት የፋኖ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሟል።


ሸዋ | መርሃቤቴ!

መርሃ ቤቴ ዓለም ከተማ በፋኖ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውላለች፡፡ህዝቡ ለፋኖ አቀባበል እያደረገላቸው ነው። የመሣሪያ ግምጃ ቤት በፋኖ እጅ ገብቷል፡፡ የፋኖ ኃይሎች ኮማንድ ፖስት አውጀዋል፡፡ ሕዝቡ ምድር እየሳመ ተቀብሏቸዋል፡፡


ሰበር..!

ከአዲስአበባ ወደ ጎጃም የሚያስገባው የአባይ በርሃ በደጀን ፋኖዎች ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል!

20 last posts shown.