A+ Ethiopia 🏫


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


ይህ ድንቅ ቻናል በ 2017 የኢንትራንስ ፈተና ለሚወስዱ እንዲሁም ለሌሎች Freshman ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ :
> Short notes
> Daily questions
> Exam PDFs
> Short tricks
> Explanations

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter


ምንም ብር invest እንዳታደርጉ ☝️🎗️


#Ad❤🤑


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎት ጥሪ አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

ለጥቆማ 👉 @AplusEthiopian


ኑሩ ደሞ ሞት ምንም አያስገኝም "የሞተ ተጎዳ ነው ሲጀመር" ይልቅስ ማሸመነፍ የምትችሉትን ነገር በማይሆን ሀሳብ አትሸነፉለት በደንብ ኑሩ የት አባቱ ከእናንተ በላይ የሆነ ፈተና አትፈተኑም እሺ

@AplusEthiopian


I hate them but i can't live with out them ውስጥ ትርጉሙ ግራ ጎኔ አጥንቴ
ያላንቺ ባዶ ናት ህይወቴ 😌

ወገን ከፈጣሪ በታች እነዚ ባይኖሩ የት እንሄድ ነበር ግን😁


እንዴ ሳልነግራችሁ ዩቱብ ላይ 50k. Subscribers ገብተናል እኮ የኔ እንቁ ቤተሰቦች
እወዳችኋለሁ ❤❤❤

@AplusEthiopian


I am cooking the best Dish in Ethiopian Education history, as always!

Wait for it for free

✌️😎

You wont believe the effort i am putting on this 😭

@AplusEthiopian
@AplusEthiopian


ከበዓል መልስ የካፌ ምግብ ስታይ

"እነዚህ ነገሮች ምንድናቸው፣ ከየት ነው የመጡት፣ አፈጣጠራቸውስ እንዴት ነው?🤷‍♂"


@AplusEthiopian


anthropology exam
━━━━━━━━━━


ዛሬ ለካ exam ናችሁ በጣም ነው የሚገርመው በእየሱስ ስም




VOCABULARY WORD

Communicative English Vocabulary?

እነኝህ ቃላቶች ከEnglish Fresh man module ላይ የተወሰዱ ናቸው ።ምናልባት ፈተና ላይ መተው ጉድ እንዳያረጉን ከወዲሁ እናምብባቸው

1,Ripe-ready

2,Peculiar-endemic

3,Coopted -adopted

4,Conflict -combat

5,Mitigate-reduce

6,Deligent-hard worker

7,Endeavor -effort /attempt

8,Domesticate-adapt

9,Obscene -taboo /sin/unacceptable behaviours

10,Ostracized -excluded /ignored

11,Lauded- appriciated/praised

12,Quest -seek/search for happiness

13,Pothole- shallow pits/ holes

14,Dirtyroad- full of soil

15,Corrugated -curved /ridged /raised land

16,Choking - closed the way /forced to stop

17,Bustling -busy

18,Swap -exchange

19,Gallery- place of art exhibition

20,Forecast - suggest what will happen /predict

21,Niches - special markets cultural materials sold

22,Penniless - I have no coin or Money

23,Luggage -bag

24,Incomprehensive -unintelligible

25,Jogging -running slowly

26,Encounter -come against something

27,Verbatim -word by word

28,Transient -lasting short

29,Humorous -funny and entertaining

30,Glance- look something quickly

31,Cursory -done something quick without attention

32,Theme- main idea

33,Assimilate- fully understand and use to own self idea

34,Let down -disappointment

35,Shambles - awkward /crowded road

36,Deemed - considered

37,Rafting -sailing

38,Exhilaration -happiness

39,Norm: behaviors accepted within a particular group

40,Egalitarianism: based on the belief that everyone is equal

41, Alleviate:to make something less bad

42,Lauded: praised

43, Obscene : offensive

44, Diligent: showing effort in one‘s work

45, Infested : existed in large numbers

Don't forget to react on our posts

 


📝  English mid exam
Kepa family 😍


Forward from: Top Students
Bio&Chem EXAM COLLECTION.pdf
10.9Mb
For Freshman Students

📚Bio&Chem Final Exam .

💬 General Biology እና chemistry የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች final exams ስብስብ ነው።

✅በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼርርርርርርርርርር አድርጉት 🙏🙏


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#Share
#Share

🙏🙏🙏🙏🙏🙏

https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk


Forward from: Top Students
English General knowledge Questions with Answer

1. What is the past tense of the verb "go"?
a) Went
b) Goed
c) Gone
d) Going
Answer: a) Went

2. Which of the following is a synonym for "happy"?
a) Sad
b) Angry
c) Joyful
d) Tired
Answer: c) Joyful

3. What is the plural form of "child"?
a) Childs
b) Childen
c) Children
d) Childs'
Answer: c) Children

4. Identify the correct spelling:
a) Recieve
b) Receive
c) Recievee
d) Receeve
Answer: b) Receive

5. What is the comparative form of the adjective "good"?
a) Better
b) Gooder
c) Best
d) More good
Answer: a) Better

6. Choose the correct sentence:
a) He don't like ice cream.
b) He doesn't like ice cream.
c) He not like ice cream.
d) He didn't like ice cream.
Answer: b) He doesn't like ice cream.

7. Which punctuation mark is used to indicate possession?
a) Period (.)
b) Exclamation mark (!)
c) Comma (,)
d) Apostrophe (')
Answer: d) Apostrophe (')

8. What part of speech is the word "quickly"?
a) Verb
b) Adjective
c) Adverb
d) Noun
Answer: c) Adverb

9. What is the opposite of "dark"?
a) Bright
b) Gloomy
c) Shadow
d) Dull
Answer: a) Bright

10. Which of the following is a preposition?
a) And
b) But
c) Over
d) So
Answer: c) Over


https://t.me/top_students1


Forward from: Top Students
🔥🔥ሰላም ተማሪዎች👋

ይህን ቦት በደንብ ተጠቀሙበት።

በዚህ ቦት:-

📢ሁሉም የሚያገኘው:-

📒New Textbooks: ከ 9 - 12 ያሉትን አዲሱን ካሪኩለም ሁሉም መፅሐፍቶች።

📒Old Textbooks: እንደገና በድሮው ካሪኩለም ያሉትን ሁሉንም መፅሐፍቶች።

📒Model Exams: ሞዴል ፈተናዎች ለ 12 ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም ለፈተናዎቹ Solution እያካተትን እየሄድን ነው።

📒የኛ Organized ቪዲዮዎች: YouTube ላይ የምናቀርባቸው ደግሞ የተወሰኑ የ ማትሪክ ጥያቄዎች ቪዲዮ Playlist ተደራጅተው ተቀምጠዋል።
====================

🌟 በተጨማሪ አገልግሎት ደሞ፡

========================
✳️ Entrance:   በእኛው ፏ ብለው የተዘጋጁ የ 2014, 2015, እና 2016, Natural Maths, Social Maths, Physics እና Chemistry Entrance ፈተናዎችን ሰፋ ካሉ ማብራሪያ መልሶች ጋር እዛው ቦቱ ላይ ታገኛላቹ።

✳️ Equation Book:   ለፈተና እንዲሆናቹ ከ 9 እስከ 12 ያሉት የ Maths እና Physics ፎርሙላዎች ፅድት ብለው ተቀምጠውላችኋል።

✳️ Extreme Books:   Extreme አጋዥ መጽሐፍቶች በ አዲሱምድሮውም ካሪኩለም Maths, Physics, Economics, English, Biology, Chemistry  ከ 9 እስከ 12 እዚው ቦት ላይ ታገኛላቹ።

✳️ Teachers Guide:    ለሶሻልም ለናቹራልም ሙሉ ከ 9 እስከ 12 ያሉ ቲቸር ጋይዶች ታገኛላቹ።

✳️ Study Planner:   Telegram ላይ ሆናችሁ ምትጠቀሙት ጥናታቹን ለማቀድ የሚረዳቹ ምርጥ Tool።

✳️ Career Advice:   አሁን ላይ ስላሉ ፊልዶች እና ካምፓስ ላይ ማሳደግ ስለሚገቧቹ General Mindset ከ ካምፓስ ተማሪዎች ምክረ ሃሳብ መረጃ ምታገኙበት።

✳️ Unlimited Access:   ቦቱን ያለ ምንም ገደብ ትጠቀማላቹ።


🥌እንዲሁም በቀጣይ ከምንጨምራቸው መሃል፡

✳️ Worksheets:  ሙሉ ከ 9 እስከ 12 ያሉትን።

✳️ Short Notes: ሁሉንም አጫጭር ኖቶች ከ 9 እስከ 12 ያሉትን።
======================

ይኸው ቦቱ  👇

♓️♓️🇪🇹👇👇👇🇪🇹🇪🇹♓️♓️
👉                                      👈
👉      @Henaji_Bot          👈
👉                                      👈 
♓️♓️🇪🇹👆👆👆🇪🇹🇪🇹♓️♓️

16 last posts shown.