🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ስርዓተ ማኅሌት ዘስብከት
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ስምዓኒ መሪ ምስለ ተመሪ
👳♂መሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👨ተመሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👳♂መሪ፦ጸሎትየ
👨ተመሪ፦ጸሎትየ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👨ተመሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ:-ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
@Beteyaredtube16@Beteyaredtube16እስከ እዚ ከተመራ በኃላ ምሪቱ ይቆማል ግን ተመሪው ከመሪው ፊት አንዳለ እዛው እንዳለ ይጠብቃል(ወደ ቦታው አይመለስም)
@Beteyaredtube16@Beteyaredtube16ምሪቱ ከ2ቱ ክፍሎች ከግራ ከጀመረ(ስምዓኒን ከመሩ) ከቀኝ ወገን ማንሻ ያነሳሉ፤ ቀኝ ወገን ስምዓኒን ከመሩ ከግራ ወገን ማንሻ ያነሳሉ።
@Beteyaredtube16@Beteyaredtube16ማንሻውን የሚያነሱት(ግራም ይሁን ቀኝ) "አንሽ ወገን" ይባላሉ፤ መሪው ባለበት ያሉት ደግሞ "መሪ ወገን" ይባላሉ።
@Beteyaredtube16@Beteyaredtube16🧔አንሽ ወገን ካሉት 1ሰው፦ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ
አብረውት ያሉት(አንሽ ወገን)፦ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
አንሽ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ (ይህን ብሎ ወደ ቦታው ይመለሳል)
መሪ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አንሽ ወገን፦አመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን ና አንሽ ወገን አንድ ላይ፦ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ያለ ከበሮና ጽናጽል በፊት በጉረሮ
👉 ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16በቁም ከከበሮና ጽናጽል ጋር
@Beteyaredtube16👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16በመረግድ
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።
በቁም
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16በመረግድ-
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16በቁም
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16በመረግድ
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16በቁም
👉ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡
"ልዑል" ብለው እንደጨረሱ እንደሌላው መልክዕ ስምዓኒ ተብሎ በመረገድ አይባሉም እዛው በቁም እንደተባለ ሁሉም ጽናጽሉን አስቀምጦ በጉረሮ 👇👇
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Beteyaredtube16 በጉረሮ እንደጨረሱ ሁሉም ከታች ያሉትን ይበሉ
@Beteyaredtube16( #በሕብረት_የሚባል )
ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ፤እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ፤ፀወንየ ወኰኲሕየ፤ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ፤ወዐቃቤየ ትከውነኒ፤ወእትዌከል ብከ ምዕመንየ ወዘመነ ፍቃንርየ፤ረዳኢየ ወምስካይየ፤ወሕይወትየ ወታድኅነኒ፤
እምእደ ገፋዕየ፤ሃሌ ሉያ በስብሐት ዕጼውዓከ፤ንጉሥየ ወአምላኪየ፤ሚካኤል
መልአክ፤ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ፤ መልአኪየ ይቤሎ፤እመላእክት ሠምሮ፤መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ
( #በሕብረት_የሚባል )
ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን: ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።
@Beteyaredtube16( #በሕብረት_የሚባል )
ማኅበረ መላእክት ወሰብእ፤ተዓይነ
ክርስቶስ ወእሙ፤ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ፤ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ፤ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።
( #ካህን_የሚለው )
#ሰላም ለአብ ወለወልድ
ቃሉ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ፤ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ፤ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኩር ኵሉ፤ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።
@Beteyaredtube16#ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ
ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@Beteyaredtube16#ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም
ለባሲ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ
ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።
@Beteyaredtube16መልክዓ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@Beteyaredtube16ዚቅ
በሣህሉ ወበምሕረቱ ለአምላክነ፤ለዘሐወፀነ እምአርያም።
@Beteyaredtube16ዚቅ ዘላይ ቤት
ዘካርያስኒ ይቤ፤አንሥአ ለነ ቀርነ መድኃኒትነ፤እምቤተ ዳዊት ገብሩ፤በከመ ነበበ በአፉሆሙ፤እለ እምዓለም ነቢያት፤በሣህሉ ወበምሕረቱ ለአምላክነ፤ለዘመወፀነ እምአርያም።
@Beteyaredtube16ትምህርተ ኅቡዓት
ዘውእቱ አምላክ ዘየማን ዘበነቢያት አቅደመ ተዐዉቆ ወበሐዋርያት ተሰብከ ወእመላእክት ተአኵተ ወእምኀበ ኵሉ ተሰብሐ።
@Beteyaredtube16አልቦ ዚቅ(ዚቅ የለውም)
@Beteyaredtube16መልክአ ውዳሴ
ተሰመይኪ ፍቅርተ ኦ ቡርክት እምአኑስ፤አንቲ ውእቱ ቀመረ መድኃኒት ሐዳስ፤ማርያም ድንግል ወለተ ዳዊት ንጉሥ፤ሰላም ሰላም ለመልክዕኪ ውዱስ፤ለለአሐዱ እስከ እግር እምርእስ።
@Beteyaredtube16ዚቅ
ብኪ አስተማሰሉ ቅዱሳን ነቢያት፤ካህናት ወነገሥት፤ገብሩ ሎሙ ቅድስተ ቅዱሳን፤ወውስቴታ ጽላተ ኪዳን፤ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።