⚖ #ሚዛናዊነት
✍ሁላችንም ስለተለያዩ ነገሮች የየራሳችን አመለካከት አለን:: አንዳንዴም እኛ ብቻ ልክ ነን ብለን የምንደመድምበት ጊዜ አለ::
❤️ታዲያ በፍቅር/በትዳር ህይወት ውስጥ ያሉ የአመለካከት ልዩነቶች ወደግጭትና ወደአለመግባባት የሚያመራው የአመለካከት ሚዛናዊነት ስለማንጠብቅ ነው::
🚫አጋራችን ግዴታ ሁልጊዜ የእኛ አይነት አመለካከት እንዲኖረው መጠበቅ ወይም የኛን አመለካከት እንዲቀበል ጫና መፍጠር የለብንም::
👉አንዳንዴ ትክክል የሆንባቸው ግን በአጋራችንን አስተሳሰብ ልክ ያልሆኑ ጉዳዮች ይገጥሙናል❗
✍ታዲያ በዚህ ጊዜ ምን እናድርግ❓❓❓
✅የንቀት አስተያየቶች ና ድርጊቶች አለማሳየት
✅በቁጣና በጩኸት ለማስረዳት አመሞከር
✅የአጋራችንን ስሜት የሚጎዱ ንግግሮች/ስድቦች አለመናገር
✅በፍቅርና በአክብሮት አጋራችን ሊረዳው/ልትረዳው በሚችልበት ቃላትና መንገድ ማስረዳት ከዛ እንዲያስብበት/እንድታስብበት ጊዜ መስጠት አስተዋይነት ነው::‼️‼️
♥️ በነገራችን ላይ የተለያዩ የማያግባቡን ሁኔታዎች ሲገጥሙን ለአጋራችን ያለንን ቅንነት, አክብሮት, ፍቅር የምንገልጥበት መድረክ ነው**
♥️ሌላው ሁሌ አለመግባባቶችንን የምንፈታበት ጥበባዊ ክህሎት የምንወስድበት አጋጣሚ ነው::
✍ የአመለካከት ልዩነቶችን ማጥበብ ትፈልጋለህ❓
በሚገባ❗️
✅መጀመሪያ የአጋራችንን የአመለካከት/የፍላጎት ልዩነት አክብር/ሪ ከዛ በፍቅርና በአክብሮት ተረጋግተን የሀሳብ ፍሰቶችን "በመደማመጥ" መነጋገር❗️
ወደአንድ አቋም ከመጣን እሰየው❗️
ካልሆነስ❓❓❓
👉አጋርህ/ሽ ከምንም ነገር በላይ ለህይወትህ/ሽ ዋጋ እንዳለው አስበህ/ሽ #ሁሉንም_መተው❗️
ሁሌ አንድ አይነት አመለካከት እንዲኖረን አይጠበቅም❗️❗️❗️
ሁሉም ለራሱ የሚገባው እውነት ስላለው::❗️❗️❗️
✅ @Biblicalmarriage ✅