🧬ይሄን ታውቃላችሁ ?
Python popular የሆነው programming languages ስሙ የተሰጠው አብዛኞቻችን እንደሚመስለን ቀጥታ በ python እባብ ስም ሳይሆን
በ British comedy group Monty Python በተባሉት ነበር የ Python ፈጣሪ Guido van Rossum የ Monty Python's አድናቂ ነበር
Guido van Rossum በተደረገለት interview Python ን በራሱ ስም መሰየምን ስላልፈለገ እንዲሁም ለየት ያለ እና fun የሆነ ስምን በመፈለግ ጭምር ነበር
Join Us To get Programming tips aka crypto aka Amharic aka 🤔
💎💎💎💎💎💎💎
Tabir Programming