የካቲት 20/2017
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሴሚናር ዎርክሾፕ ተካሄደ፡፡
**********************************************************
በኮሌጁ የተካሄደዉ ሴሚናር ዎርክሾፕ``Integrating Livestock production and Climate-Resilient Agriculture to Enhance food Security, Environmental sustainability and Biodiversity Conservation for Sustainable Development. ``በሚል ርዕስ ሲሆን የኮሌጁ ምሁራንና ተጋባዥ እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
በሴሚናር ዎርክሾፑ ላይ ተገኝተዉ ንግግር ያደረጉት የእንስሳት ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ዮሐንስ ኡርጌሳ ሲሆኑ በአሁኑ ሰዓት ግብርና ለኢኮኖሚዉ ዕድገት የጀርባ አጥንት ሆኖ እያገለገለ ከመሆኑም ባሻገር የምግብ ዋስቲና ከማረጋገጥ አኳያም ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን አስረድቷል፡፡
ይህ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ ሚና ያለዉ የኢኮኖሚ ሴክተር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ፈተናዎች እየተጋረጡበት መሆኑን የገለጹት የኮሌጁ ዲን በዋናነት ፈተና ከሆኑ ችግሮች መካከል አንዱ የአየር ንብረት ለዉጥ፤የአፈር ለምነት ማጣትና መሸርሸር፤የእንስሳትና የእጽዋት በሽታዎች እንዲሁም ኋላቀር የአመራረት ዘይቤ አንድ ላይ ተደማምረዉ እንደ ችግር ይነሳሉ በማለት ጠቅሷል፡፡
በመጨረሻም የኮሌጁ ዲን ባስተላለፉት መልዕክት ይህንኑን ችግር ከመፍታት አኳያም በሳይንስና ቴክኖሎጂ የተደገፉ ሥራዎችን መሥራት መፍትሄ መሆኑን ጠቅሷል፡፡
በዕለቱም ከአየር ንብረት ለዉጥና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ዙሪያ የሚያጠናጥኑ ስድስት ጥናታዊ ጽሑፎች በኮሌጁ ምሁራን በኩል ቀርበዉ ዉይይት ተደርጎባቸዋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ