Buye Tech ቡዬ ቴክ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


🇪🇹Ethiopia Tech content creator ✨
Admin @buye_creative_bot
⏬social media links 🖇️
https://linktr.ee/buye_tech

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


life cycle


ይሄንን ጌዜ አስታወሳችሁት 😂👆


$BTC 79k👀


$PAWS
Bybit✅


Idk what to say 😵


#Waitlist #NFT
Talus Network On Sui

Join Waitlist > Submit Email and SUI Address
Talus Waitlist
Talus Waitlist


More point ለመሰብሰብ የ Telegram mini app ላይ ተሳተፉ
1⃣Go To website Profile
2⃣username እና password create አድርጉ
3⃣በዛ password Mini app መጀመር
🔸ወይም ደግሞ as new user አስጀምሩት
🔗Link➡️ Infinity Ground

▪️@Buye_Tech


#Potential #Airdrop

Infinity Ground Voyage  Airdrop
$2M Fund

በዚህ ሊንክ ግቡ:
InfinityGround

⤵️አሰራር
🔸Connect wallet
🔸Bind X account
🔸Complete Social task
🔸Check in daily
🔸Play game
🔹አለቀ

ግር ያላችሁ ነገር ካለ Comment አድርጉ ✌️

▪️@Buye_Tech


Paws ምን ያክል እንደተሰጣችሁ አሁን ማየት ትችላላችሁ


#Potential #Airdrop
$9M Fund raised

🔸Mira Network is a infrastructure platform aimed at universalizing artificial intelligence (AI).
🔹Klok is an AI app created with the Mira team.

⤵️ አሰራር

በዚ 🔗Link ግቡ https://klokapp.ai?referral_code=UZ4H8UUD

🔸 በ Google account ወይም Wallet sign አድርጉ

🔸Download seed phrase ብላችሁ Download አዶርጉ እና በትክክል አስቀምጡት እንዳይጠፋ የሰበሰባችሁት Mira poin እዛ ነው የሚቀመጠው

🔸ሌላው ከ Ai ጋር chat በማድረግ ነጥብ መሰብሰብ ነው '' ልክ እንደ sentient ''
10 messages every day and earn 100 Mira Points

🔸 Invite your friends


▪️@Buye_Tech


Paws allocation checker ነገ available ይሆናል 🔥


ይሸታል scam scam 2×
ያባቢዬ Telegram 🥲
jff gn can't Wait መጨረሻውን ለማየት


Paws ከዚህ በኋላ በ 🌐website ብቻ ነው access ማድረግ ምትችሉት


Kiwi Browser is በዚህ ወር ይዘጋል already ከ playstore ጠፍቷል
ስለዚህ You must back up your extensions wallets and move to mise browser ሊንኩን አያይዤላቹሃለው


👀$PI የሰራ አለ 🖐


hivera እየሰራችሁ የነበራችሁ እና passport mint ያላደረጋችሁ ማድረግ ምታስቡ ከሆነ ለጌዜው ባታደርጉ... ከሆነ ጌዜ ወዲህ Withdrawal አይሰራም ልካችሁ እዛው ነው ሚቀረው Support account ደሞ ከገባ ወር አልፎታል
ብቻ ማያቸው ነገሮችም ደስ አይሉም ስለዚህ አረጋጉት
💡መስራቱን ግን ስሩት ነገሮች እስኪስተካከሉ ግን አትክፈሉ


ኬንያ ሀገር ለ assignment የሰራው ቦት ነው ሲሉ አላምንም ብለን 😂አሁን sui ላይ ጠብቁት😶‍🌫


When FOMO makes you buy at 0.28😂⚰


Reason


61%😳🔥

20 last posts shown.