“ያስተምረኝም ነበር እንዲህም ይለኝ ነበር፦ ልብህ ቃሌን ይቀበል፤ ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ።”ይህ ክፍል የት ይገኛል?
Poll
- ሀ,ምሳሌ 4፥4
- ለ,መዝሙር 4፥4
- ሐ,መክብብ 4፥4
- መ,ኢዮብ4፥4