. #እወድሻለሁ
በፍቅርሽ መንደዴ እንዲህ መንገብገቤ
ለጊዜያዊ ስሜት አይደለም ማሠቤ
ምኞቴ ሩቅ ነው ፍቅር አለ ልቤ
ፀባይሽ
ውበትሽ
ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ
አልወጣ ብሎኛል ልቤ ውስጥ ተቀብሮ
እግዜያብሔርን ብዬ እምልልሻለሁ
ከነፍሴ አብልጨ በጣም እወድሻለሁ፡
@Crazy_3K
በፍቅርሽ መንደዴ እንዲህ መንገብገቤ
ለጊዜያዊ ስሜት አይደለም ማሠቤ
ምኞቴ ሩቅ ነው ፍቅር አለ ልቤ
ፀባይሽ
ውበትሽ
ሣቅና ፈገግታሽ ሁሉ ተደማምሮ
አልወጣ ብሎኛል ልቤ ውስጥ ተቀብሮ
እግዜያብሔርን ብዬ እምልልሻለሁ
ከነፍሴ አብልጨ በጣም እወድሻለሁ፡
@Crazy_3K