የ Telegram መስራች Pavel Durov በዋስ ከእስር ለመውጣት 5 MILLION EURO መክፈል እንዳለበት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
በተጨማሪም በ ሳምንት 2 ግዜ ለ ፖሊሶች ሪፖርት ማቅረብ እንዳለበትና ከ ፈረንሳይ ሃገር እንዳይወጣ ማዕቀብ ተጥሎበታል፡፡
ተጨማሪ የወንጀል ክሶች ስላሉበት በቀላሉ ሚፋቱት አይመስለኝም፡፡
በተጨማሪ ከ DOGS Airdrop ቀን ጀምሮ TON BLOCKCHAIN በትክክል Operate እያደረገ አደለም ዛሬ እራሱ ጠዋት አካባቢና አሁን ምሽት ላይ TON BLOCKCHAIN ላይ ያለ Transaction ሙሉ በሙሉ መቋረጡን አሳውቀዋል፡፡
ይህን መረጃ እስካካፈልንበት ደቂቃ ድረስ Operate እያደረገ አደለም ስለዚህ ለተወሰነ ቀን ከማንኛውም አይነት TON Transaction ራቁ !! መልዕክታችን ነው 🤝