ዮሐንስ 8:56፤ አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው።”
ዮሐንስ 8:57፤ አይሁድም፦ “ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት።
ዮሐንስ 8:58፤ ኢየሱስም፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ፡” አላቸው።
ዮሐንስ 8:59፤ ስለዚህ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው ከመቅደስም ወጥቶ በመካከላቸው አልፎ ሄደ።