✨ የህንፃዎንና የቤትዎን ውበት በዘመናዊ ACP (Aluminum Composite Panel) ያድሱ! ✨
የእብነ-በረድ (Marble)፣ የተፈጥሮ እንጨት ወይም የዘመናዊ ዲዛይን ገጽታዎችን ያለ ከፍተኛ ወጪና የክብደት ጫና ማግኘት ይፈልጋሉ? ACP ዘላቂና ውብ መፍትሔ ነው!
የACP ልዩ ጥቅሞች፡
🏢 ለውጫዊና የውስጥ ማስዋቢያ፡ ለህንፃ ውጫዊ አካል፣ ለበሮች፣ ለኪችን ካቢኔት፣ ለReception Table እና ለኮለን ሽፋኖች የሚሆን
🛡 አስተማማኝ ጥራት፡ ከእርጥበት፣ ከእሳትና ከመሸራረፍ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ
🎨 ሰፊ አማራጭ፡ በበርካታ የቀለምና የዲዛይን ዓይነቶች የቀረበ
በአዲሱ ዓመት የህንፃዎንና የቤትዎን ገጽታ ይለውጡ! በአዲስ አበባና በክልል በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በካል ይመጡ ወይም በስልክ ይደውሉልን።
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
☎️ 0979858585
☎️ 0943858585
አድራሻ 📍
📍ዋና ቢሮ፡ ሲግናል፣ ከምስራቅ አጠቃላይ ፓሊቴኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት
📍 22፣ ከጎላጎል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ
📍 አዳማ
የዳካቦራ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram |TikTok |LinkedIn