Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሊቨርፑል ኤሲ ሚላንን 3-1 አሸንፎ ወደ አንፊልድ እየተመለሰበት ባለ ቀን ረቡዕ የ ኢንተር ሚላን ደጋፊዎች በዛ ቀን ላለባቸው የ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ወደ እንግሊዝ በረራ ላይ ነበሩ ፤ እናም በመንገዳቸውም ሊቨርፑል ተቀናቃኛቸው ኤሲ ሚላን ላይ ባስመዘገበው ድል የተደሰቱት የኢንተር ሚላን ደጋፊዎች አዉሮፕላኑ ውስጥ "ሊቨርፑል ሊቨርፑል ሊቨርፑል" እያሉ ሲያዜሙ ነበር 😁
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892