TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Dr. Eyob Mamo

30 Sep, 08:37

Open in Telegram Share Report

ሁለቱ የአማካሪ ገጽታዎች!

1. መደበኛ / ሙያዊ አማካሪዎች (Formal Counselors)

መደበኛ አማካሪዎች በምክር አሰጣጥ የሰለጠኑና ሙያዊ እውቀትና ብቃት ያላቸው ሰዎች ናቸው።

• ቴራፒስቶች (Therapists)
• የምክር ባለሙያዎች (Professional Counselors)
• ሳይኮሎጂስቶች (Psychologists)
• ሳይኮቴራፒስቶች (Psychotherapists)
• ማህበራዊ ሠራተኞች (Social Workers)
• የጋብቻና ቤተሰብ አማካሪዎች
• የእምነት/መንፈሳዊ አማካሪዎች
• የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች

2. መደበኛ ያልሆኑ / የዕለት ተዕለት አማካሪዎች (Informal Counselors)

መደበኛ ያልሆኑ አማካሪዎች የሙያ ምክር ስልጠና ባይኖራቸውም በሕይወታችን ውስጥ ድጋፍ፣ መመሪያ፣ ምክርና ማበረታቻ የሚሰጡን ሰዎች ናቸው።

• ጓደኞች
• ቤተሰብ
• ወላጆች
• ባል / ሚስት
• መምህራን
• አማካሪ መሪዎች / Mentors
• ሽማግሌዎች
• አሰልጣኞች (Coaches)
• የሥራ ባልደረቦች
• የምናምናቸው ሰዎች

በአጭሩ፦

መደበኛ (ሙያዊ) ምክር = የሰለጠነ፣ የተዋቀረና በሙያ መስፈርት የሚሰጥ እርዳታ።

መደበኛ ያልሆነ ምክር = ከታማኝ ሰዎች የምናገኘው የዕለት ተዕለት ድጋፍና መመሪያ።

ከእነዚህ ከሁለቱ የአማካሪ ዘርፎች በአንዱ መገኘታችሁ አይቀርምና የተዘጋጀው ስልጠና ይጠቅማችኋል፡፡

5.5k 0 13 2 41
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot