TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Dr. Eyob Mamo

1 Oct, 18:12

Open in Telegram Share Report

ትኩረት የምትሰጡት ነገር!

ትኩረት የምትሰጡት ነገር በሃሳባችሁና በስሜታችሁ ላይ ተጽእኖ አለው። በተደጋጋሚ የምታስቡትና ትኩረት የምትሰጡት ነገር ስሜታችሁን ይወስናል።

በችግር ላይ ብቻ ካተኮራችሁ፣ ጭንቀትና ፍርሃት ሊጨምር ይችላል። በተቃራኒው፣ በመልካም ነገሮችና በመፍትሄ ላይ ካተኮራችሁ፣ ተስፋና መረጋጋት ሊጨምር ይችላል።

በማቀበሏችሁ ሰዎች ላይ ካተኮራችሁ የመገፋት ስሜት ሊያጠቃችሁ ይችላል፡፡ በተቃራኒው፣ በሚቀበሏችሁ ሰዎች ላይ ካተኮራችሁ የመወደድ ስሜታችሁ ሊጨምር ይቻላል፡፡

ስለዚህ ትኩረታችሁን መቆጣጠር ስሜታችሁን ለመቆጣጠር አንዱ መንገድ ነው።

ትኩረታችሁ የሚሄድበት ቦታ ሃሳባችሁ ይሄዳል፣ ሃሳባችሁ ደግሞ ስሜታችሁን ይወስናል፡፡

መልካም ምሽት!

4.5k 0 14 1 58
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot